“የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የገቡት ዘግይተውም ቢኾን እውነታውን የተረዱት ናቸው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው የእርስ በእርስ ግጭት የከፋ ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ሳንካዎችን ፈጥሯል፡፡ ከወትሮው በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ግጭት የጦርነት ዳፋ ዋጋ የከፈለው...
የትጥቅ ትግል ሰላምን አያረጋግጥም።
ጎንደር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥን ታሳቢ ያደረገ እና በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል።
የሀገርን ሰላም በማረጋገጥ ልማት የሚያፋጥንን ፓርቲ ከመቃወም ይልቅ መደገፍ...
የነቀምት – አጋምሳ – ቡሬ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ከ63 በመቶ በላይ ደርሷል።
ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎችን በማገናኘት የሁለቱን ክልሎች ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መሥተጋብርን እንደሚያጠናክር ተስፋ የተጣለበት የነቀምት - አጋምሳ - ቡሬ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ወደ ሥራ የገባው በ2012 ዓ.ም ታኅሣሥ...
የጋብቻ ውል እና የሕግ ዕይታው
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኮቻችን በቀለ ደጀን እና አበባ ተክሌ ናቸው።
ሁለቱ ባለታሪኮች በድንገት ይተዋወቃሉ። እየዋለ እያደረ ደግሞ በጣም ተቀራረቡ። አበባ ዘመናዊ ቤት፣ መኪኖች እና የንግድ ድርጅትም አላት። በቀለ በወቅቱ ከ50 ሺህ ብር...
የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን ግንኙነት የሚያሳይ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት አካሂደዋል።
የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ወዳጅነትን የሚያመላክት የዛፍ መትከል መርሐ ግብር፣ የብሔራዊ ሙዚየም ታሪካዊ...








