መንግሥት በዜጎች ላይ የሚፈጸም ሽብርተኝነትን ለመከላከል ቁርጠኛ ከሆነ የተሰጠውን ሕገ መንግሥታዊ መብት በተግባር ሊተረጉመው...

"መንግሥት በዜጎች ላይ የሚፈጸም ሽብርተኝነትን ለመከላከል ቁርጠኛ ከሆነ የተሰጠውን ሕገ መንግሥታዊ መብት በተግባር ሊተረጉመው ይገባል" ደራሲ፣ ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አለልኝ ምህረቱ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መጋቢት 21/2013 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ በባቦ ጋምቤል ወረዳ...

ʺጌታውን መስሏልና ሐይቁን በድንጋይ ታንኳ ተሻገረው”

ʺጌታውን መስሏልና ሐይቁን በድንጋይ ታንኳ ተሻገረው" ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚመስሉትን ፀጋውን ያለብሳቸዋል፣ ይመስላቸዋል፣ የማይመስሉትን ደግሞ ይቀጣቸዋል፤ ምድር ለሰው ልጅ ተሰጠች፤ ሰውም በምድር ላይ ነገሰ፡፡ ምድርን የሰጣቸውን እንዲያስቡና እንዲያከብሩም ትዕዛዝ ተሰጣቸው፡፡ ሕጉን የጠበቀ...

“የምናስተውላቸው ሀገራዊ ፈተናዎች እንደ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እንደ ማኅበረሰብም መውረዳችንን አመላካቾች ናቸው፡፡” ረዳት ፕሮፌሰር...

“የምናስተውላቸው ሀገራዊ ፈተናዎች እንደ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እንደ ማኅበረሰብም መውረዳችንን አመላካቾች ናቸው፡፡” ረዳት ፕሮፌሰር ሽመልስ ኃይሉ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ አጋጣሚ ጠንካራ እና ታላቅ ሀገረ-መንግሥት የገነቡ ሀገሮች ለታላቅነት የበቁበት ታላቅ ሚስጥር ሀገራዊ...

“ኦነግ ሼኔ ካቅማችን በላይ ነው እና አካባቢውን ለቅቃችሁ ውጡ ተብለናል” ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ...

“ኦነግ ሼኔ ካቅማችን በላይ ነው እና አካባቢውን ለቅቃችሁ ውጡ ተብለናል” ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን ጃርቴ ጃርደጋ ወረዳ ተፈናቅለው ወደ ደቡብ ወሎ ዞን የመጡ አማራዎች ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል...

ብዙኃን መገናኛ ድርጅቶች ትክክለኛ የአማርኛ ቋንቋ አጠቃቀም ሥርዓተ ጽሕፈትን በመጠቀም ሕዝብን ሊያስተምሩ እንደሚገባ ምሁራን...

ብዙኃን መገናኛ ድርጅቶች ትክክለኛ የአማርኛ ቋንቋ አጠቃቀም ሥርዓተ ጽሕፈትን በመጠቀም ሕዝብን ሊያስተምሩ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአማርኛ ቋንቋ የዘገባ ሥራዎችና የጽሕፈት ተግባቦት ላይ ትክክለኛ የቋንቋ ሥርዓተ ጽሕፈት ለመከተል የሚያስችል...