በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እየተገነባ ያለው የዓባይ ድልድይ ግንባታ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን...

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እየተገነባ ያለው የዓባይ ድልድይ ግንባታ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የድልድዩ ምክትል ተጠሪ መሀንዲስ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ዓመታት በፊት በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የተገነባው ነባሩ...

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ኢዜማ ለአዲስ አበባ ከተማ ያዘጋጀውን መሪ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ኢዜማ ለአዲስ አበባ ከተማ ያዘጋጀውን መሪ ዕቅድ ይፋ አደረገ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ “እንደ ፓርቲ ሁሉም በሚመስሉትና በሚወክሉት መመራት አለበት ብለን ባዘጋጀነው መሰረት ለአዲስ...

ኢትዮጵያ በአባይ ውኃ የመጠቀም መብቷ እንደማትደራደር አስታወቀች።

ኢትዮጵያ በአባይ ውኃ የመጠቀም መብቷ እንደማትደራደር አስታወቀች። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአባይ ውኃ የመጠቀም መብቷን የሚገድብ ማንኛውንም ዓይነት ስምምነት እንደማትፈርም አስታውቃለች ፡፡ በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የታላቁ የኢትዮጵያ...

የአማራና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በልማት እና በሰላም ጉዳዮች ላይ በጋራ እየመከሩ...

የአማራና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በልማት እና በሰላም ጉዳዮች ላይ በጋራ እየመከሩ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በሁለቱ ክልሎች የጋራ ሠላም እና የልማት አጀንዳዎች...

“ከፍያለው የኢትዮጵያውያኑ የዐዕምሮ ልዕልና ኢ-ሰባዊ ድርጊት ለመፈጸም እንዴት ቻለ”

"ከፍያለው የኢትዮጵያውያኑ የዐዕምሮ ልዕልና ኢ-ሰባዊ ድርጊት ለመፈጸም እንዴት ቻለ" ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በንጹሃን ላይ የሚፈጸም ተደጋጋሚ ግድያ፣ መፈናቀልና የንብረት ውድመት የሕዝቡን የአብሮነትና የመቻቻል እሴት እየሸረሸሩ መሆኑንና ቆም ብሎ በማሰብ የማስተካከያ ርምጃ መውሰድ እንደሚገባ ምሁራን...