የአዉሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ከ24 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ ቁሳቁስ ድጋፍ...

የአዉሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ከ24 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከህብረቱ በድጋፍ የተገኙት የህክምና ቁሳቁስ የወረርሽኙ ስርጭት ከፍተኛ በሆነባቸዉ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተደራሽ ይሆናሉ ተብሏል፡፡ የአዉሮፓ...

በኖርዲክ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃግብር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል፡፡

በኖርዲክ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃግብር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኖርዲክ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃግብር የበይነ መረብ መድረክ ሚያዚያ...

ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ዛሬ በድሬድዋ ከተማ ይጀመራል፡፡

ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ዛሬ በድሬድዋ ከተማ ይጀመራል፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሮናቫይረስ መከላከያ ፕሮቶኮልን ተከትሎ በአዲስ መልክ በተወሰኑ ስታዲየሞች እየተስተናገደ ያለው እና ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለምአቀፍ የመገናኛ ብዙኃን የቀጥታ ስርጭት ዕድል ያገኘው የ2013 ዓ.ም ቤትኪንግ...

“ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት በኩል የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ጽኑ ፍላጎት አላት” ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ

"ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት በኩል የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ጽኑ ፍላጎት አላት" ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት በኩል የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ጽኑ ፍላጎት እንዳላት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

“ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመገናኛ ብዙኃን የተመደበላቸውን የአየር ሰዓት በአግባቡ ሊጠቀሙበት ይገባል” የምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ...

"ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመገናኛ ብዙኃን የተመደበላቸውን የአየር ሰዓት በአግባቡ ሊጠቀሙበት ይገባል" የምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የምርጫ ቅስቀሣ ነጻ የአየር ሰዓት እና...