በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዜጎች በዕውቀት ላይ ተመስርተው እንዲመርጡ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ተገለጸ።
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዜጎች በዕውቀት ላይ ተመስርተው እንዲመርጡ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኃላፊነታቸውን
እንደሚወጡ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዜጎች በዕውቀት ላይ ተመስርተው ወካያቸውን
እንዲመርጡ ለማስቻል በባሕር ዳር ከተማ የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል። የሕዝብ...
“እውነትን የመካድ ዘመቻ”
“እውነትን የመካድ ዘመቻ”
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓባይ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ላይ ግብፅ እና
ሱዳን ከወትሮው በተለየ ጫና ለመፍጠር በአንድ መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ በቀጣዩ የክረምት ወቅት ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ዙር
የውኃ ሙሌት...
ለሀገር አንድነትና ሉዓላዊነት ቅድሚያ በመስጠት ለስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
ለሀገር አንድነትና ሉዓላዊነት ቅድሚያ በመስጠት ለስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ተከታታይ ሀገራዊ ምርጫዎች ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ ልባቸው ተንቀሳቅሰው የምረጡኝ ቅስቀሳ ለማካሄድ...
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሴቶችን፣ የአካል ጉዳተኞችንና የተፈናቃዮችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚሠሩ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሴቶችን፣ የአካል ጉዳተኞችንና የተፈናቃዮችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚሠሩ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥር የሚገኙ ሲቪል ማኅበራት አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ማኀበር...
ሩሲያ የቀጣናውን ደኀንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡
ሩሲያ የቀጣናውን ደኀንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡
የኒውክሊየር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ተግባር ለማዋል ከኢትዮጵያ ጋር እንደምትሠራም ገልጻለች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የራሷን እና የቀጣናውን ደኀንነት ለመጠበቅ በምታደረገው ጥረት የሩሲያ
መንግሥት ድጋፉ እንደማይለያት የሩሲያ...








