“ሁልጊዜም ቢሆን መተባበርና መደራጀት ድል የሚያቀዳጅ ሀዲድ ነው” ዶክተር አረጋዊ በርሄ

“ሁልጊዜም ቢሆን መተባበርና መደራጀት ድል የሚያቀዳጅ ሀዲድ ነው” ዶክተር አረጋዊ በርሄ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በትብብር ጮቄን ለማልማት የጀመሩት እንቅስቃሴ ለሕዳሴ ግድቡ ዘላቂነት ወሳኝ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የውኃ ጋን የታላቁ...

“ግድቡ ከሚሰጠው የቀጥታ ጥቅም ባለፈ የሀገር ቅርስም ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች።

"ግድቡ ከሚሰጠው የቀጥታ ጥቅም ባለፈ የሀገር ቅርስም ነው" የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሚሰጠው የኀይል ጥቅም በዘለለ የሀገሪቱ ቅርስ በመሆን ገጽታን ሊገነባ እንደሚችል አሚኮ ያነጋገራቸው የባሕር...

ግብጽ የግድቡ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት የሚፈጥርባት ጫና እንደሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ፡፡

ግብጽ የግድቡ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት የሚፈጥርባት ጫና እንደሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ግዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በግብጽ ላይ የሚፈጥረው ጫና እንደሌለ ካለም ያንን ለመቋቋመ...

የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ እና የአይጋ ፎረም ዋና አዘጋጅና የኢትዮጵያ ተወካይ ጋዜጠኛ...

የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ እና የአይጋ ፎረም ዋና አዘጋጅና የኢትዮጵያ ተወካይ ጋዜጠኛ ታምራት የማነ በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በልዩ ዘመቻዎች ኀይል 2ኛ ኮማንዶ ብርጌድ 3ኛ ኮማንዶ ሻለቃ በትግራይ...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ ስር የሚደረገው የሦስቱ ሀገራት ድርድር እንዲቀጥል ጽኑ ፍላጎት እንዳላት ምክትል...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ ስር የሚደረገው የሦስቱ ሀገራት ድርድር እንዲቀጥል ጽኑ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአውሮፓ ሀገራት ከሚገኙ...