ከአጣዬ እና አካባቢው ተፈናቅለው በመሐል ሜዳ የሚገኙ ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጠየቁ፡፡
ከአጣዬ እና አካባቢው ተፈናቅለው በመሐል ሜዳ የሚገኙ ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ንፁሃንን ለህልፈት እና ለንብረት ውድመት የዳረገው የአጣዬ እና አካባቢው ጥቃት ያደረሰው ሰብዓዊ ኪሳራ ከባድ መሆኑን...
ʺሆሳዕና በአርያም መድኃኒት በሰማይ”
ʺሆሳዕና በአርያም መድኃኒት በሰማይ"
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ልጅ ከፈጠረው ይልቅ ያሳተውን ተከተለ፣ ካየው ይልቅ የሰማውን አመነ፤
ከተደረገለት ይልቅ ለሚደረገልት ቋመጠ፣ ከተሰጠው ክብር ይልቅ ገና ሊኖረው ስለሚችለው ክብር ጓጓ፤ በቀብፀ ተስፋ
ከተሰመረለት እውነተኛ መንገድ...
እንጅባራ ከተማ ሊገባ የነበረ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ እና ጥይት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፋግታ...
እንጅባራ ከተማ ሊገባ የነበረ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ እና ጥይት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፋግታ ለኮማ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ::
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ እንጅባራ ከተማ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም ሊገባ የነበረ ሕገ...
በቻግኒ ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ይነሳ የነበረው የሰብዓዊ ድጋፍ ፍትሐዊት ጥያቄ መፈታቱን ተፈናቃዮች ገለጹ፡፡
በቻግኒ ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ይነሳ የነበረው የሰብዓዊ ድጋፍ ፍትሐዊት ጥያቄ መፈታቱን ተፈናቃዮች ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከመተከል ዞን በማንነታቸው ምክንያት ተፈናቅለው በቻግኒ ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎች...
ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝቦች ጥያቄ ከጎዳና ወደ ፓርላማ የሚገባበት፣ ሕዝባዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት የሚመሠረትበት...
ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝቦች ጥያቄ ከጎዳና ወደ ፓርላማ የሚገባበት፣ ሕዝባዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት የሚመሠረትበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት...








