የሕወሓት ቡድን ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳያውል መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ...

የሕወሓት ቡድን ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳያውል መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንደገለጸው የሕወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ከፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ ባከናወነዉ...

የዓባይ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዳግማዊ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ።

የዓባይ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዳግማዊ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓባይ ውኃ 86 በመቶ ድርሻ ያላት ኢትዮጵያ ለዘመናት ግብጽ የሲናይ በረሃን ሃሩር በትነት የምታስታግስበትን ያክል ውኃ እንኳን ተጠቅማ አታውቅም፡፡ የቅኝ ግዛት ዘመን...

“የእኔ ድምጽ መስጠት ያለውን ዋጋ ስለምረዳ ከወዲሁ ለመምረጥ ካርዴን ወስጃለው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ

“የእኔ ድምጽ መስጠት ያለውን ዋጋ ስለምረዳ ከወዲሁ ለመምረጥ ካርዴን ወስጃለው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በ6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ለመሳተፍ የምርጫ ካርድ በማውጣት ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ የከተማ...

ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::

ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ:: ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186 ሺህ 240 የእጅ ገጀራ በአራት ባለ 20...

ʺዓባይ የዘጋውን ዓባይ ይከፍተዋል “

ʺዓባይ የዘጋውን ዓባይ ይከፍተዋል " ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ለኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው የስልጣኔያቸው መገለጫ፣ የታሪካቸው ማውጫ፣ ቅኝታቸውን የተቀኙበት ጥበብ ነው፣ ዓባይ ለኢትዮጵያውያን ሕይወት፣ ነጻነት፣ ማንነት ነው፡፡ ዓባይ ለኢትዮጵያውያን ወንዛቸው ብቻ አይደለም፡፡ የሚታይ ልዩ ክብር፣...