ሀገራቸውን በዓለም አደባባይ ከፍ ያደረጉ የኢትዮጵያውያን ባለዉለታው፣ የኮሪያው ዘማች አርበኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ሀገራቸውን በዓለም አደባባይ ከፍ ያደረጉ የኢትዮጵያውያን ባለዉለታው፣ የኮሪያው ዘማች አርበኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አባቶቻችን የሀገራችንን ዳር ድንበር ከማስከበር ባሻገር ባሕርን በመሻገር ሀገራቸው የሰጠቻቸዉን ተልዕኮ ሲወጡ ቆይተዋል፡፡ ባሕር ማዶ...

በበዓል ወቅት በጤና እንዲውሉ፤አመጋገበዎን ያስተካክሉ፡፡

በበዓል ወቅት በጤና እንዲውሉ፤አመጋገበዎን ያስተካክሉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አጿማትን ተከትለው በሚመጡ በዓላት አመጋገብን ማስተካከል እንደሚገባ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡ በበዓል ወቅት ያለውን የአመጋገብ ልምድ በተመለከተም አሚኮ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችን አነጋግሯል፡፡ ወጣት ሙሉቀን...

“የሐዲስ ኪዳኗ ሐሙስ”

“የሐዲስ ኪዳኗ ሐሙስ” ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞነ ሕማማት ብሉይ ኪዳን ወደ ሐዲስ ኪዳን የተቀየረበት ወቅት ነው፡፡ ለዓለም መዳን መስዋዕት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ከሆሳዕና እስከ ትንሣኤው መገለጥ ድረስ ባለው ሰሞነ ሕማማት ነቢቡን ሁሉ...

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቻግኒ ራንች ለሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቻግኒ ራንች ለሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መኖሪያቸውን በሰሜን አሜሪካ ያደረጉት ኢትዮጵያውያን ከሀገራቸው ርቀው ቢኖሩም የሀገራቸው መቸገር የእነሱም መቸገር መሆኑን በመገንዘብ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች...

መንግሥት ከስድስት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ለተፈናቃዮች እና ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች...

መንግሥት ከስድስት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ለተፈናቃዮች እና ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚሰጠው ሁሉአቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቻታም ሀውስ የተባለ በዩናይትድ ኪንግደም በዓለምአቀፍ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር...