የትንሣኤ በዓል ሲከበር በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ፡፡

የትንሣኤ በዓል ሲከበር በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓል ሲከበር በሰላም እጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ ሊከብር እንደሚገባ ነው የሃይማኖት...

የ“ሚሻ ሚሾ” ጨዋታ አመጣጡን ያውቁ ይሆን?

የ“ሚሻ ሚሾ” ጨዋታ አመጣጡን ያውቁ ይሆን? ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በየዓመቱ በስቅለት በዓል አርብ ቀን ሕፃናት በየሰፈራቸው ተሰባስበው የክርስቶስን መሰቀል የሚያስታውሱ ግጥሞችን በማዜም የ”ሚሻሚሾ” ጨዋታን ያካሂዳሉ፡፡ አሚኮ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተሰባስበው የ”ሚሻሚሾ”...

በአጣዬ ከተማ በነበረው የጸጥታ ችግር የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ፡፡

በአጣዬ ከተማ በነበረው የጸጥታ ችግር የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬ ከተማ በነበረው የጸጥታ ችግር አካባቢው ወደ ሰላምና መረጋጋት በመመለሱ የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ የኢፌዴሪ መከላከያ...

“እነሆ ሁሉም ነገር ተፈጸመ”

“እነሆ ሁሉም ነገር ተፈጸመ” ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብሉይ ኪዳን ማብቂያ፣ የአዲስ ኪዳን መባቻ መካከለኛ ቀን ናት፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተለየች ቀን ተብላለች፡፡ የማይታመም የታመመባት፤ የወደቁትን ከትቢያ የሚያነሳ የተንገላታባት፤ በአልጋ ቁራኛ በደዌ...