“የትንሣኤን ለሰው ልጆች ከመከራ የመነሳት የተስፋ ምልክት መነሻ በማድረግ ያጋጠሙ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በአሸናፊነትና...

"የትንሣኤን ለሰው ልጆች ከመከራ የመነሳት የተስፋ ምልክት መነሻ በማድረግ ያጋጠሙ የውስጥና የውጭ ችግሮችን በአሸናፊነትና በጽናት ለመሻገር መነሳት ይኖርብናል" የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እያየን በተስፋ፣ በሌላ በኩል ከፊታችን የተደረደሩ...

በአጣዬና አካባቢው በተፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን ለፍርድ እንደሚያቀርብ ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ፡፡

በአጣዬና አካባቢው በተፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን ለፍርድ እንደሚያቀርብ ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች በነበረው የጸጥታ ችግር በወንጀሉ ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን በመለየት...

ʺእነሆ የአላፊው ዓለም ጉዟቸውን ፈፀሙ”

ʺእነሆ የአላፊው ዓለም ጉዟቸውን ፈፀሙ" ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ንቁ ደቀ መዝሙር፣ ብልህ መምህር፣ የሚስጥር መፍቻ፣ የሊቃውንት መፍለቂያ ምንጭ፣ የእግዚአብሔር መልካም አገልጋይ፣ የምዕመናን ትጉህ መሪ፣ መልካም ተናጋሪ፤ መጋቤ ሕይወት፣ መጋቤ ሃይማኖት፣ መጋቤ ሥርዓት፡፡...

“ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መባባስ ምክንያት አንሁን” ዶክተር ሊያ ታደሰ

"ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መባባስ ምክንያት አንሁን" ዶክተር ሊያ ታደሰ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የስቅለትና የትንሣኤ በዓላትን በማስመልከት መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ሚኒስትሯ የስቅለትና ትንሣኤ በዓላት የሰላም፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ በመልእክታቸውም...