“አረንጓዴው የሀገር ዘብ ትኩረት ይሻል”

“አረንጓዴው የሀገር ዘብ ትኩረት ይሻል” ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ ደን እና ዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ባለስልጣን መረጃ እንደሚያመላክተው በአማራ ክልል አስራ ሦስት ፓርኮች እና የማኅበረሰብ ጥብቅ ደኖች ይገኛሉ፡፡ ከስሜን ተራራዎች...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ ቋንቋዎች የማስፋፊያና የማስጀመሪያ ፕሮግራም ጀመረ፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ ቋንቋዎች የማስፋፊያና የማስጀመሪያ ፕሮግራም ጀመረ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአምስት ቋንቋዎች ለአድማጭ፣ ለተመልካች እና ለአንባቢያን መረጃዎችን እያደረሰ ይገኛል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በተለያዩ ቋንቋዎች ዝግጅቶችን በማሰራጨት ከሚገኙ መገናኛ ብዙኃን...

“የሀገር ጠላቶችን ለማሸነፍ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ሊቆሙ ይገባል” ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

“የሀገር ጠላቶችን ለማሸነፍ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ሊቆሙ ይገባል” ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን በመጪው ረቡዕ የሚከበረውን 80ኛ ዓመት የድል በዓል አስመልክቶ ለመገናኛ...

በኢንቨስትመንት ስም ታጥሮ የተቀመጠው ቦታ ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ አድርሷል፡፡

በኢንቨስትመንት ስም ታጥሮ የተቀመጠው ቦታ ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ አድርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለልማት በሚል በ2008 ዓ.ም ነበር በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ 150 ሄክታር መሬት ከአርሶ...

“ትህነግና የጥፋት የበኩር ልጁ ኦነግ-ሸኔ በሽብርተኝነት ለመፈረጅ የውሳኔ ሃሳብ መቅረቡ የሕዝብ ትግል እያሸነፈ ስለመሆኑ...

"ትህነግና የጥፋት የበኩር ልጁ ኦነግ-ሸኔ በሽብርተኝነት ለመፈረጅ የውሳኔ ሃሳብ መቅረቡ የሕዝብ ትግል እያሸነፈ ስለመሆኑ ምልክት ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ፓርቲው በጉዳዩ ላይ ያወጣው ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። ትሕነግ ከፍጥረቱ ጀምሮ አማራን በጠላትነት የፈረጀ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የበታቹ ለማድረግ...