ʺሀገርህን ከወደድካት ወታደር ሁንላት”
ʺሀገርህን ከወደድካት ወታደር ሁንላት"
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ አዋጅ መሰባሰብ፣ በአንድ ልብ ማሰብ፣ በራስ ትጥቅ፣ በራስ ስንቅ ስለ
ሀገር መዋደቅ፤ ኢትዮጵያዊያን ሀገር ተነካች ሲባል ልጆቻቸውን በቤት፣ ከብቶቻቸውን በበረት እንደዘጉ ስለ ሀገር ይዘምታሉ፡፡ ስለ
ክብር...
በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኀን ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ።
በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኀን ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኀን በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ እና በድህረ
ምርጫ ወቅት ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው በሰላም ሚኒስቴር...
“ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል” የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም
“ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል” የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱባት አገር በመሆኗ ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል...
የኢትዮጵያ ሳምንት ሊከበር ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሳምንት ሊከበር ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከበረው የኢትዮጵያ ሳምንት እንደ ሀገር ያሉ እምቅ ሀብቶችን በአንድ ቦታ የሚታዩበት ትልቅ አውደ ርዕይ እንደሆነ ተነግሯል። በዚህ ኢትዮጵያ በአንድ ቦታ በምትታይበት አውደርዕይ ከሁሉም...
የሚጠቅማቸውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
የሚጠቅማቸውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መጪው ሀገራዊ ምርጫ ግንቦት 28/2013 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በመሆኑም መራጮች ይበጀኛል የሚሉትን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ በማውጣት ላይ...