የአባ ኮስትር በላይ ዘለቀ የጦር ስልቶች

የአባ ኮስትር በላይ ዘለቀ የጦር ስልቶች ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ “በቅኝ ገዢዎች ብርቱ ክንድ ያልተንበረከከች፣ የራሷ ፊደልና ማንነት ያላት፣ ውብ ታሪክ፣ ተፈጥሮ እና ባሕል ባለቤት ሀገር ኢትዮጵያ” እያልን በኩራት የምንመሰክርላት ሀገር ለዚህ...

ʺምድር ብትጨነቅ ሠማይ ቢሰነጠቅ መች ይሸበርና የምሥራቁ መብረቅ”

ʺምድር ብትጨነቅ ሠማይ ቢሰነጠቅ መች ይሸበርና የምሥራቁ መብረቅ"(በድጋሜ የቀረበ) ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክንዳቸው ይሰብራል፣ ግንባራቸው ያስፈራል፣ ዝናቸው ያሸብራል፣ አትንኩን ነው ቃላቸው፣ አይመለሱም ከነኳቸው፡፡ ኢትዮጵያን በክፋት የረገጡ እግሮች፣ የተመለከቱ ዓይኖች፣ የተሳለቁ ጥርሶች፣ የነካኩ እጆች...

ʺሀገርህን ከወደድካት ወታደር ሁንላት”

ʺሀገርህን ከወደድካት ወታደር ሁንላት" ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ አዋጅ መሰባሰብ፣ በአንድ ልብ ማሰብ፣ በራስ ትጥቅ፣ በራስ ስንቅ ስለ ሀገር መዋደቅ፤ ኢትዮጵያዊያን ሀገር ተነካች ሲባል ልጆቻቸውን በቤት፣ ከብቶቻቸውን በበረት እንደዘጉ ስለ ሀገር ይዘምታሉ፡፡ ስለ ክብር...

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኀን ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ።

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኀን ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኀን በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ እና በድህረ ምርጫ ወቅት ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው በሰላም ሚኒስቴር...

“ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል” የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

“ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል” የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱባት አገር በመሆኗ ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል...