ʺአልጎድል ስላለ ብለውት ብለውት የመከራውን ጎርፍ በደም ተሻገሩት”
ʺአልጎድል ስላለ ብለውት ብለውት
የመከራውን ጎርፍ በደም ተሻገሩት"
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቅ ምድር፣ የስልጣኔ በር፣ የነጻነት ዋልታና ማገር፣ የእንቁዎች ሀገር፣
ያልተፈታች፣ ያልተደረሰባት፣ የማይደረስባት ድብቅ ሚስጥር፤ ምድራዊያን ለክፋት ሰማያዊያን ለበረከትና ለድኅነት ይመለከቷታል፡፡
ወጀብ ሲቀርብ መጋረጃ፣ መንገድ...
ደጅአዝማች ቢተወደድ መንገሻ ጀምበሬ ማን ናቸው?
ደጅአዝማች ቢተወደድ መንገሻ ጀምበሬ ማን ናቸው?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ለ80ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአርበኞች ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ
የኢትዮጵያ ምድር ካፈራቻቸው ልበ ሙሉ ጀግኖች መካከል የደጃአዝማች ቢተወድድ መንገሻ ጀምበሬን ማንነት ልንነግራችሁ
ወደድን። ሚያዝያ 27/1933...
“አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በጎ ማድረግን በዓለማዊ ሕይወታቸው ደግሞ ሀገር መውደድን፣ ለዓላማ ጸንቶ...
"አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በጎ ማድረግን በዓለማዊ ሕይወታቸው ደግሞ ሀገር መውደድን፣ ለዓላማ ጸንቶ
ማሸነፍን አስተምረዋል" የታሪክ ምሁር
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሴት አርበኞች ታሪክ ውስጥ ቀድመው ይጠራሉ፡፡ ትውልዳቸው ሰሜን
ሸዋ ተጉለት አካባቢ ነው፡፡...
ፖለቲከኞች፣ ምሁራን እና የመገናኛ ብዙኃን ታሪክን የስሜት መቀስቀሻ ከማድረግ ተቆጥበው ለጋራ አብሮነት ታሪክ ያለውን...
ፖለቲከኞች፣ ምሁራን እና የመገናኛ ብዙኃን ታሪክን የስሜት መቀስቀሻ ከማድረግ ተቆጥበው ለጋራ አብሮነት ታሪክ ያለውን ፋይዳ ሊያስቀድሙ እንደሚገባ የአርበኛ ልጆች እና አባቶች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ሀገረ መንግሥት የትናንትና የዛሬ ታሪክ ሲመዘዝ...
እንደ ጀግኖች አርበኞች ሁሉ በመከባበር እና በሀገር ፍቅር አሁን ያለውን ሀገራዊ ፈተና ማለፍ እንደሚገባ...
እንደ ጀግኖች አርበኞች ሁሉ በመከባበር እና በሀገር ፍቅር አሁን ያለውን ሀገራዊ ፈተና ማለፍ እንደሚገባ አሚኮ ያነጋገራቸው የባሕር ዳር ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች አባቶችና እናቶች ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ያደረጉትን ተጋድሎ የአሁኑ ትውልድ...








