የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት ለመፈረጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት ለመፈረጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የሥራ...

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደኅንነትና ጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2013(አሚኮ) በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንዳንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣ የሃሳብ የሎጀስቲክስ ድጋፎችን...

ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የአማራ ፖሊስ ዘመናዊ አሠራር እንዲከተልና ብቁ ተቋም እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ...

ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የአማራ ፖሊስ ዘመናዊ አሠራር እንዲከተልና ብቁ ተቋም እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ እንደነበሩ የሥራ ባልደረቦቻቸው ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ትናንት ሕይወታቸው ማለፉ...

ʺጎንደር ከግንቡ ላይ ያለው ነጭ አንበጣ ከምን ሊገባ ነው አሞራው ሲመጣ”

ʺጎንደር ከግንቡ ላይ ያለው ነጭ አንበጣ ከምን ሊገባ ነው አሞራው ሲመጣ" (በድጋሜ የቀረበ) ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለበቀል የተደገሰ ድግሥ፣ ለጥፋት የተዘጋጄ ንግሥ፤ በዓድዋ ተራራ ላይ የጨለመችው የሮም ፀሐይ ዳግም የምትበራበት ዘመን ይጠበቅ ነበር፡፡ የሮምን...

“ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ ሌተናል ጀነራል”

"ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ ሌተናል ጀነራል" ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ክፍል የጠላት ጣሊያን ጦር ኢትዮጵያን በድጋሜ ለመውረር ባደረገው ሙከራ ከሀገሪቱ ከሁሉም አቅጣጫዎች ሀገራቸውን ላለማስደፈር በጀግንነት የተዋደቁ በርካታ አርበኞች ይጠቀሳሉ፡፡ ከእነዚህ አርበኞች መካከል ሌተናል ጀነራል ደጅአዝማች ኀይሉ...