ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ። ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የወቅቱን የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሲሼኬዲ እንዲሁም...

“የኢድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር በዘር ፖለቲካና ቀውስ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጊዜአዊ መጠለያ...

“የኢድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር በዘር ፖለቲካና ቀውስ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጊዜአዊ መጠለያ የሚገኙ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ ሊሆን ይገባል” የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከፍተኛ ምክር ቤቱ ለ1 ሺህ 442ኛ የኢድ አል...

“ረመዳን ሕዝበ ሙስሊሙ፣ በመተዛዘን፣ በመደጋገፍና በመረዳዳት በፆምና በሶላት የሚያሳልፍበት የተቀደሰ ልዩ ወር ነው” የአማራ...

"ረመዳን ሕዝበ ሙስሊሙ፣ በመተዛዘን፣ በመደጋገፍና በመረዳዳት በፆምና በሶላት የሚያሳልፍበት የተቀደሰ ልዩ ወር ነው" የአማራ ክልል እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት የእርዳታና ልማት ዘርፍ ኀላፊ ሐጂ አሕመድ አሊ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዳን ወር...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር እድሪስ ለእስልምና እምነት...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር እድሪስ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር እድሪስ ባስተላለፉት...

በትግራይ የተረጋጋ ሕዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ ሁሉም እገዛ እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ...

በትግራይ የተረጋጋ ሕዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ ሁሉም እገዛ እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ዶክተር አብርሃም...