በኢስላማዊው ሕግ የተደነገጉና በዒድ ዕለት የሚከናወኑ ተግባራትን በጥቂቱ እናስቃኛችሁ፡፡

በኢስላማዊው ሕግ የተደነገጉና በዒድ ዕለት የሚከናወኑ ተግባራትን በጥቂቱ እናስቃኛችሁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ ሠላትን በተመለከተ ኢስላም፣ ሙስሊሞች ከሴቶችና ሕፃናት ጋር በመሆን በአንድነት ወጥተው ሠላት እንዲሰግዱ ያስተምራል፡፡ በጎንደር ከተማ እስልምና ምክርቤት ዋና...

ለክልሉ ብሎም ለሀገር ሠላም መረጋገጥ ሁሉም የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንዲወጣ የሶማሌ ክልል የሠላምና አንድነት መድረክ...

ለክልሉ ብሎም ለሀገር ሠላም መረጋገጥ ሁሉም የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንዲወጣ የሶማሌ ክልል የሠላምና አንድነት መድረክ ጥሪ አቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል የሠላምና አንድነት መድረክ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የሀገሪቱንና የክልሉን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመለክቶ...

“በዒድ አል ፈጥር በዓል ዋዜማ ላይ ሆነን ስለ ምሕረት፣ ስለ ይቅርታ እና ስለ ፍቅር...

"በዒድ አል ፈጥር በዓል ዋዜማ ላይ ሆነን ስለ ምሕረት፣ ስለ ይቅርታ እና ስለ ፍቅር እንጂ፣ ስለ ጠብና ጥላቻ ማሰብ ያስቸግራል፤ ቀጣይ ጊዜያትም ስለ አንድነት እንጂ ስለ መለያየት የምንዘምርባቸው ጊዜያት እንደማይሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር...

“ቴምርና ሃይማኖታዊ ትስስሩ”

"ቴምርና ሃይማኖታዊ ትስስሩ" ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቴምር ቅዱስ ወር በመባል በሚታወቀው የረመዳን ጾም ወቀት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በብዛት ለምግብነት የሚውል ልዩ ማፍጠሪያ ነው፡፡ ምግቡ ሃይማኖታዊ ይዘት እንዳለው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ይገልጻሉ፡፡ ከሃይማኖታዊ ፋይዳው...

“የኢድ አልፈጥር በዓል ስናከብር ሃይማኖታዊ አስተምህሮቱ በሚያዘውና በሚፈቅደው መሠረት ስለሀገራችን ሰላምና አንድነት እየተጋን የራሳችንንም...

"የኢድ አልፈጥር በዓል ስናከብር ሃይማኖታዊ አስተምህሮቱ በሚያዘውና በሚፈቅደው መሠረት ስለሀገራችን ሰላምና አንድነት እየተጋን የራሳችንንም አስተዋፅኦ እያበረከትን ሊሆን ይገባል" ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና...