“የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መግለጫ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር ውሳኔን የተላለፈና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥስ ነው ”...

“የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መግለጫ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር ውሳኔን የተላለፈና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጥስ ነው ” የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ማኅበር በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በመቃወም...

ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም ኀላፊነት ወስደው እንደሚሠሩ የመተከል ዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተናገሩ።

ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም ኀላፊነት ወስደው እንደሚሠሩ የመተከል ዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመተከል ዞን በተለይ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በተከሰተው የሰላም እጦት ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ንጹሃን ተገድለዋል፣ በርካታ ሀብትና...

በአማራ ከልል የምጣኔ ሀብቱ ለውጥ እንዲያስመዘግብ ሥራዎች እየተሠሩ እንደሆነ ተመላከተ፡፡

በአማራ ከልል የምጣኔ ሀብቱ ለውጥ እንዲያስመዘግብ ሥራዎች እየተሠሩ እንደሆነ ተመላከተ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ 84 በመቶ የሚኾነው ሕዝብ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የግብርና ሥራ እንደሚተዳደር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የሀገሪቱ የሳይንስና የቴክኖሎጅ ሽግግር ዕድገትም...

“…ለወራት ያጣጣምነውን ነፃነት ለዓመታት ማጣጣም ስለምንሻ የአማራ ልዩ ኀይልንና ሚሊሻ አይንኩብን”የአካባቢው ነዋሪዎች

"…ለወራት ያጣጣምነውን ነፃነት ለዓመታት ማጣጣም ስለምንሻ የአማራ ልዩ ኀይልንና ሚሊሻ አይንኩብን"የአካባቢው ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 40 ዓመታት ሲገደሉ ዝም ያለ፣ ነፃ ሲሆኑ አለሁ አለ። ምድርና ምድራዊያን ለተበዳዮች ፊታቸውን ያዞሩ ይመስላሉ። ፍርድ ምላስና...

ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር መረጃ ማእከል ሥራ አስጀመረ።

ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር መረጃ ማእከል ሥራ አስጀመረ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ እና የኔትወርክ መሠረተ ልማትን የሚያፋጥን ዘመናዊ የሞጁላር መረጃ ማእከል በዛሬው እለት ሥራ አስጀምሯል። ማዕከሉ በከፍተኛ ደረጃ የኀይል ፍጆታን...