አንዳንድ የውጪ ሀገር መንግሥታት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ተደጋጋሚ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆሙ ተጠየቀ፡፡

አንዳንድ የውጪ ሀገር መንግሥታት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ተደጋጋሚ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆሙ ተጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዩናይትድ ኪንግደም "ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም" ወይም “DEFEND ETHIOPIA” ግብረኃይል በአውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካ እንዲሁም በሀገር ቤት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሀገራዊ ምርጫውን ለመታዘብ በአዲስ መልኩ ፈቃድ የሚጠይቁ ድርጅቶችን መቀበል ማቆሙን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሀገራዊ ምርጫውን ለመታዘብ በአዲስ መልኩ ፈቃድ የሚጠይቁ ድርጅቶችን መቀበል ማቆሙን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ «የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011» እንዲሁም «የሀገር...

ʺደፋር ሰው ከማዶ ቢሏቸው ደረሰ ፣ የገነቡት ምሽግ በድንገት ፈረሰ”

ʺደፋር ሰው ከማዶ ቢሏቸው ደረሰ የገነቡት ምሽግ በድንገት ፈረሰ" ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተከዜን በድፍረት ከተሻገረበት እስከ ተከዜን በሀፍረት እስከተመለሰበት የነበረው ጉዞ፤ አማራ የሚል ስም የተሰጠው ጀግና ኢትዮጵያዊ ሕዝብ በተሰጠው ስም ብቻ የምድር የመከራ...

የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ ጣልቃ ገብነት አወገዘ፡፡

የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ ጣልቃ ገብነት አወገዘ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13 ቀን 2013 (አሚኮ) መሠረቱን በአሜሪካ ያደረገው የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሐዊ ሆኖ መካሄድ በሚችልበት ጉዳይ ላይ ከአጋር አካላት ጋር...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሐዊ ሆኖ መካሄድ በሚችልበት ጉዳይ ላይ ከአጋር አካላት ጋር እየመከረ ነው። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት፣ በምርጫ ወቅትና ከምርጫ በኋላ ያሉ ሂደቶች ዲሞክራሲያዊ...