ኢትዮጵያ በሕግ ማስከበር እርምጃው የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅማለች በሚል የተሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን...

ኢትዮጵያ በሕግ ማስከበር እርምጃው የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅማለች በሚል የተሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ስምምነት በተከለከለው የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጎጅ ከሆኑ ሀገራት...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኽምጣናና አዊኛ ቋንቋዎች ዕለታዊ የቴሌቪዥን ሥርጭት ጀመረ፡፡

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኽምጣናና አዊኛ ቋንቋዎች ዕለታዊ የቴሌቪዥን ሥርጭት ጀመረ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከግንቦት 16/2013 ዓ.ም ጀምሮ በኽምጣናና አዊኛ ቋንቋዎች ከሰኞ እስከ አርብ የ30 ደቂቃ ዕለታዊ የቴሌቪዥን ሥርጭት ጀመሯል።...

በአጣዬ እና አካባቢው ለመልሶ ማቋቋምም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡

በአጣዬ እና አካባቢው ለመልሶ ማቋቋምም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የደረሰውን ጉዳት ለማጣራት የተቋቋመው ግብረ ሃይል ዛሬ በሰሜን ሸዋ የደረሰውን ጉዳት...

ባለፉት ሦስት ዓመታት 56 ሽህ 790 የከተማና የገጠር ውኃ ተቋማት ግንባታ በማጠናቀቅ ከ15 ሚሊየን...

ባለፉት ሦስት ዓመታት 56 ሽህ 790 የከተማና የገጠር ውኃ ተቋማት ግንባታ በማጠናቀቅ ከ15 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎችን የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ...

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን እዝ መከላከያ ሠራዊት ላይ በከፈተው ጥቃት ነበር መንግሥት ወደ ሕግ ማስከበር ዘመቻ የገባው።...