ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እየተጠናከረ እንዲሄድ የመንግሥታቸውን ድጋፍ...

ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እየተጠናከረ እንዲሄድ የመንግሥታቸውን ድጋፍ ገለጹ። ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዩናይትድ ኪንግደም የኢፌዲሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ተፈሪ መለሰ የሹመት...

ለምርት እድገትና ለማኅበረሰብ ጤና መጠበቅ ፀረ-ተባይ ኬሚካልን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

ለምርት እድገትና ለማኅበረሰብ ጤና መጠበቅ ፀረ-ተባይ ኬሚካልን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ላየንስ ዓለም ዓቀፍ የሰብል ጥበቃ እና የፀረ-ተባይ ኬሚካል አቅራቢ ድርጅት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሰብል ጥበቃና ፀረ-ተባይ ኬሚካል...

“የተዘጋጀልን ጥፋት የከፋ፣ ያጋጠመን ችግር ከባድ ቢሆንም ከአብሮነታችን በታች ነበርና በትዕግስት አልፈነዋል” አሚኮ ያነጋገራቸው...

“የተዘጋጀልን ጥፋት የከፋ፣ ያጋጠመን ችግር ከባድ ቢሆንም ከአብሮነታችን በታች ነበርና በትዕግስት አልፈነዋል” አሚኮ ያነጋገራቸው የሞጣ ከተማ ወጣቶች ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሦስቱ እነሴዎች ማእከል እና የሕብረ ቀለም ጌጥ እንደሆነች ይነገራል፤ ሞጣ ከተማ። እድሜ...

‹‹አሁንም በመርዛማ ወሬያችሁ ልታንበረክኩን አትችሉም። ይህንም ታሪክ እንደ ዓደዋው ድል ዳግም ዓደዋ ተብሎ እንደሚወሳ...

‹‹አሁንም በመርዛማ ወሬያችሁ ልታንበረክኩን አትችሉም። ይህንም ታሪክ እንደ ዓደዋው ድል ዳግም ዓደዋ ተብሎ እንደሚወሳ እርግጠኞች ነን›› ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሲገጥሟት ታሸንፋቸዋለች፣ ዝም ስትላቸው ታስፈራቸዋለች፣ ዝምተዋ ያስፈራል፤ ጠቧ ይሰባብራል፣ ፍቅሯ...

የተሻለ የጥጥ ምርት በማምረት ያጋጠመውን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት...

የተሻለ የጥጥ ምርት በማምረት ያጋጠመውን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለጥጥ ልማት አመቺ የሆነ ወደ 3 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ ለም መሬት ያላት...