በትግራይ ክልል ለዘንድሮ መኸር እርሻ ለአርሶ አደሮች የግብርና ግብዓትና ምርጥ ዘር እንዲቀርብ እየተሠራ መሆኑን...

በትግራይ ክልል ለዘንድሮ መኸር እርሻ ለአርሶ አደሮች የግብርና ግብዓትና ምርጥ ዘር እንዲቀርብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት የመኸር ወቅት የክልሉን አርሶ አደሮች ወደ ግብርና ልማት ሥራ እንዲገቡ...

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤድ) ለአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዓይነ ስውር...

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤድ) ለአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዓይነ ስውር ባለሙያዎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤድ) የፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ከ14...

“ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይገባል” በባሕር ዳር ከተማ የማኀበረሰብ ተኮር ውይይት ተሳታፊዎች

"ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይገባል" በባሕር ዳር ከተማ የማኀበረሰብ ተኮር ውይይት ተሳታፊዎች ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የማኀበረሰብ ተኮር ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በክልሉ ብሎም በሀገሪቱ...

ሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት።

ሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የአልማ አስተባባሪዎች ፈንድ አፈላላጊነት ከምህረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩኘ ግምታቸው ከ9 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ...

“ዋንጫውን የአንድ ሳምንት የደስታ መግለጫ ሳይኾን የዘመናት የነጻነት ተምሳሌት ማድረግ ያስፈልጋል” ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ

“ዋንጫውን የአንድ ሳምንት የደስታ መግለጫ ሳይኾን የዘመናት የነጻነት ተምሳሌት ማድረግ ያስፈልጋል” ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አሸናፊ ፋሲል ከነማ እግርኳስ ቡድን ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ደማቅ አቀባበል...