“የተለያዩ ሲመስላቸው አንድ አድርጎ አሳያቸው”

"የተለያዩ ሲመስላቸው አንድ አድርጎ አሳያቸው" ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሲል ጌጥ ነው አርማውን ለብሰው የሚዋቡበት፣ ፋሲል ጥበብ ነው የአጼውን የእጅ ሥራ የሚያዩበት፣ ፋሲል ድል ነው የቴዎድሮስ ወኔ ያረፈበት፣ ፋሲል ባሕር ነው በፍቅር የሚዋኙበት፣ ፋሲል...

> ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ

<<በወጀብና በአውሎ ነፋስ መካከል መንገድ አለ፣ ወጀብና አውሎ ነፋስ መንገድ ውስጥም ማሸነፍን ተምረናል>> ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያና የምስጋና ዝግጅት በባሕር ዳር ተካሂዷል። በዝግጅቱ...

“ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም ባለፈ የዓባይ ዋና ምንጭ በመሆኗ የአፍሪካን...

“ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም ባለፈ የዓባይ ዋና ምንጭ በመሆኗ የአፍሪካን ቀንድ እና የሰሜን ምሥራቅ አፍሪካን ሁኔታ የመወሰን አቅም አላት” ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም ባለፈ የዓባይ...

“የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች ኢትዮጵያን የሚመስሉ፣ የምንኮራባቸውና የድል ተምሳሌት ናቸው” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

"የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች ኢትዮጵያን የሚመስሉ፣ የምንኮራባቸውና የድል ተምሳሌት ናቸው" የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በገቢ...

ፋሲል በአሸናፊነቱ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሰፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ባዘዘው ጫኔ አሳሰቡ።

ፋሲል በአሸናፊነቱ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሰፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ባዘዘው ጫኔ አሳሰቡ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል ከነማ እግርኳስ ቡድን የገቢ ማስገኛ ዝግጂት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በዝግጂቱ ላይ የተገኙት የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...