“የአዳማ አዋሽ የፍጥነት መንገድ የወጪና የገቢ ንግድን ለማሳለጥ ወሳኝ ድርሻ አለው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

"የአዳማ አዋሽ የፍጥነት መንገድ የወጪና የገቢ ንግድን ለማሳለጥ ወሳኝ ድርሻ አለው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ጂቡቲ የልማት ኮሪደር አካል የሆነው የአዳማ አዋሽ የፍጥነት መንገድ የወጪና የገቢ ንግድን ለማሳለጥ...

“በውስጣዊ ጉዳዮች ወሳኞች እኛ ኢትዮጵያውያን እንጂ ሌላ የውጭ ኃይል አይሆንም፤ ዕድሉም አይሰጠውም” የአዲስ አበባ...

“በውስጣዊ ጉዳዮች ወሳኞች እኛ ኢትዮጵያውያን እንጂ ሌላ የውጭ ኃይል አይሆንም፤ ዕድሉም አይሰጠውም” የአዲስ አበባ ወጣቶች እና በጎ ፈቃድ ማስተባባሪያ ቢሮ ኀላፊ አብርሃም ታደሰ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ስታዲየም "ድምጻችን ለሉዓላዊነታችን እና...

የኢትዮጵያ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ደንብ ሊሻሻል ነው፡፡

የኢትዮጵያ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ደንብ ሊሻሻል ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ደንብ ሊሻሻል ነው። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ክፍያ ማሻሻያ ረቂቅ ደንብ ላይ ከባለድርሻ አካላት...

“የተለያዩ የመሠረተ ልማት የሌለባቸው አካባቢዎች ቢገጥሙም ከኅብረተሰቡ ስለማይበልጡ ሳንታክት ልናገለግል ይገባል” የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

"የተለያዩ የመሠረተ ልማት የሌለባቸው አካባቢዎች ቢገጥሙም ከኅብረተሰቡ ስለማይበልጡ ሳንታክት ልናገለግል ይገባል" የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የህክምና ዶክተሮች ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ጤና ሳይንስ ሲያስተምራቸው የቆዩትን 122 የህክምና ዶክተሮችን ዛሬ...

በአምባሳደር ምስጋኑ አረጋ አስተባባሪነት ከ36 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡

በአምባሳደር ምስጋኑ አረጋ አስተባባሪነት ከ36 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን እነሞርና ኤነር ወረዳ በአምባሳደር ምስጋኑ አረጋ አስተባባሪነት ከ36 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ...