በኢትዮጵያ ላይ እየተሰነዘሩ ያሉ ያልተገቡ ጫናዎችን ለመመከት እንደሚሰሩ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ...
በኢትዮጵያ ላይ እየተሰነዘሩ ያሉ ያልተገቡ ጫናዎችን ለመመከት እንደሚሰሩ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ እየተሰነዘሩ ያሉ ያልተገቡ ጫናዎችን ለመመከት እንደሚሰሩ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና...
በአዲስ ዘመን ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።
በአዲስ ዘመን ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሊቦ ከምከም ወረዳ እና የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል። በአዲስ ዘመን ከተማ ዋና ዋና...
የአማራ ሚደያ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ተደራሽነትን ለማሳደግ እየሠራ ነው።
የአማራ ሚደያ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ተደራሽነትን ለማሳደግ እየሠራ ነው።
የጎንደር እና የደብረ ማርቆስ ኤፍ ኤም ስርጭትን ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል።
በቀጣይ ዓመታት ሁሉም ዞኖች የራዲዮ ጣቢያ እንዲኖራቸው ተቋሙ አቅዶ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በአዲስ አበባ በካፒታል ሆቴል
እያደረገ በሚገኘው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ሊጉ የስያሜ እና የስርጭት መብቱን...
ወጣቶች ከመንግሥት ጎን በመቆም የውጭ ኃይሎችን ጣልቃ ገብነት እና የውስጥ ተላላኪዎችን ሴራ እንዲያከሽፉ ተጠየቁ፡፡
ወጣቶች ከመንግሥት ጎን በመቆም የውጭ ኃይሎችን ጣልቃ ገብነት እና የውስጥ ተላላኪዎችን ሴራ እንዲያከሽፉ ተጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው የውጭ ጣልቃ...








