“ለፋሲል ከነማ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

"ለፋሲል ከነማ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል" ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልላዊ መንግሥት ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ ፋሲል ማእድ የንጉስ...

ቦርዱ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች ድምጽ የማይሰጥባቸውን አካባቢዎች ይፋ አደረገ።

ቦርዱ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች ድምጽ የማይሰጥባቸውን አካባቢዎች ይፋ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ የማይከናወንባቸውን የተወሰኑ አካባቢዎች ይፋ አድርጓል። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሙሉ መረጃ...

በሕጋዊ መንገድ ተደራጅተው ያለ አግባብ የሚንቀሳቀሱ ደላላዎች ችግር እየፈጠሩ መኾናቸውን አስመጪና ላኪ ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡

በሕጋዊ መንገድ ተደራጅተው ያለ አግባብ የሚንቀሳቀሱ ደላላዎች ችግር እየፈጠሩ መኾናቸውን አስመጪና ላኪ ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በጉሙሩክ አዋጅ፣ በመመሪያው እና የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱን አገልግሎት...

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አካል ጉዳተኞች በንቃት እንዲሳተፉ እየሠሩ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አካል ጉዳተኞች በንቃት እንዲሳተፉ እየሠሩ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከአንድ ቢሊዮን በላይ ወይም 15 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን ሕዝብ አካል ጉዳተኛ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡...

“የማኅበረሰቡን የወተት ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ለመመለስ ዘርፈ ብዙ ጥረት ይጠይቃል” በኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት...

"የማኅበረሰቡን የወተት ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ለመመለስ ዘርፈ ብዙ ጥረት ይጠይቃል" በኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ አማካሪ ዮሐንስ ግርማ (ዶክተር) ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወተት ምርት የተሰማሩት አቶ ታያቸው...