በኢትዮጵያ በግል የቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት 850 ሚሊዮን ዶላር ለመንግሥት ገቢ አደረገ።

በኢትዮጵያ በግል የቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት 850 ሚሊዮን ዶላር ለመንግሥት ገቢ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በግል የቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ጨረታውን ያሸነፈው ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጰያ የተባለው ድርጅት ያሸነፈበትን 850...

“እውነት ይዛ ሰሚ፣ ሀቅ ይዛ ተቀባይ ላጣችው የአሁኗ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ፍቱን መድኃኒት ነው” የፖለቲካ...

"እውነት ይዛ ሰሚ፣ ሀቅ ይዛ ተቀባይ ላጣችው የአሁኗ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ፍቱን መድኃኒት ነው" የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ የሚጀምረው ዘመነ መሳፍንት አክትሞ አፄ ቴዎድሮስ...

“በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራን ነው” የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ

“በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራን ነው” የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ። የምርጫ የሳይበር...

የብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በደብረ ታቦር ከተማ ተካሄደ።

የብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በደብረ ታቦር ከተማ ተካሄደ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች በደብረ ታቦር ከተማ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በውጭ ሀገራት የማሰራጫ ስቱዲዮ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በውጭ ሀገራት የማሰራጫ ስቱዲዮ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው ሙሉቀን ሰጥዬ ገለጹ። ሚዲያው በውጭ ሀገራት የዘገባ ሥራ ለመሥራትና የራሱን የማሰራጫ ስቱዲዮ ለመክፈት በሚያደርገው ጥረት ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል። ባሕር ዳር፡...