ግጭት አክሳሪ እንጂ አትራፊ አይደለም።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...
አካል ጉዳተኞችን በሁሉም የልማት ዘርፎች ማሳተፍ ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ በሚያስችሉ...
ኢሠማኮ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ድምፅ በአፍሪካም ኾነ በዓለም አደባባይ እንዲሰማ እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 37ኛው የዓለም አቀፉ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ITUC) ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የዓለም አቀፉ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ITUC) ምክር ቤት ስብሰባ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በኢትዮጵያ እንዲካሄድ...
በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች በሚኒስትሮች እየተጎበኙ ነው።
ከሚሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምልከታው የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ.ር)፣ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ.ር )፣ የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትእግስት ሀሚድን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የዞን...
ኦቪድ ሪል ስቴት የመኖሪያ ቤት ችግርን በመቅረፍ በኩል ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
ራዕያችን ልማት ነው የሚል መርሕ ያነገበው ኦቢድ ሪል ስቴት የተቋቋመው 2013 ዓ.ም ነበር። አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም...







