“የአዊ ሕዝብ በፍቅር፣ በልማት፣ በአብሮነት እና በገናና የኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለው ነው” ምክትል...

“የአዊ ሕዝብ በፍቅር፣ በልማት፣ በአብሮነት እና በገናና የኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለው ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት...

የግንደወይን ከተማን ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ለማድረግ እንደሚሠራ የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ።

የግንደወይን ከተማን ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ለማድረግ እንደሚሠራ የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ የከተሞችን የደረጃ ሽግግር የክልሉ ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ አጥንቶ ባቀረበው መሰረት የክልሉ መሥተዳደር ምክር ቤት...

በህወሃት የሽብር ቡድን አባላት ሀብቶች ላይ ተጨማሪ ጥቆማ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ።

በህወሃት የሽብር ቡድን አባላት ሀብቶች ላይ ተጨማሪ ጥቆማ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ ንብረቶችን በኪራይ፣በዉክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው በሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ ፌዴራል ጠቅላይ...

“ከ40 በመቶ በላይ ሕጻናት በምግብ ደኅንነት ችግር ይገጥማችዋል” የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

"ከ40 በመቶ በላይ ሕጻናት በምግብ ደኅንነት ችግር ይገጥማችዋል" የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ሳይንስ እና የስነ-ምግብ ምርምር ዳሬክተር ዶክተር ማስረሻ ተሰማ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ ባለፉት...

“ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማግኘት እንዳለበት ኬኒያ ታምናለች” የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሪይቸል...

"ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማግኘት እንዳለበት ኬኒያ ታምናለች" የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሪይቸል ኦማሞ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር...