“ለውጭ ኃይሎች ልናረጋግጥላቸው የምንወደው የወልቃይት ጠገዴ አማራዎች ያስመለስነው ማንነት እንጂ የነጠቅነው መሬት የለም” አቶ...
“ለውጭ ኃይሎች ልናረጋግጥላቸው የምንወደው የወልቃይት ጠገዴ አማራዎች ያስመለስነው ማንነት እንጂ የነጠቅነው መሬት የለም” አቶ አሸተ ደምለው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳዳሪ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳደር የሑመራ ከተማ...
በምርት ዘመኑ 131 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ማግኘት የሚያስችል የግብርና ግብዓት እየተሰራጨ መኾኑን ቢሮው ገለጸ፡፡
በምርት ዘመኑ 131 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ማግኘት የሚያስችል የግብርና ግብዓት እየተሰራጨ መኾኑን ቢሮው ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት የተሻለ ምርት ማግኘት የሚያስችል የግብርና ግብዓት ለአርሶ አደሮች እያሰራጨ እንደሚገኝ የአማራ...
በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የቴክኒክ ትምህርትና ስልጠና ልህቀት ማእከል ፕሮጀክት ግንባታ...
በኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የቴክኒክ ትምህርትና ስልጠና ልህቀት ማእከል ፕሮጀክት ግንባታ የማስጀመሪያ መርኃግብር ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመርኃግብሩ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ፣...
የሚስተዋለውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት በቂ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ...
የሚስተዋለውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት በቂ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ረጃጅም የተሸከርካሪዎች እና የጀሪካ...
በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ ሀገርአቀፍ ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሊካሄድ ነው፡፡
በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ ሀገርአቀፍ ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሊካሄድ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታና ዓለም አቀፍ የውኃ ሕጎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሀገራዊ የምሁራን ጉባኤ ሊያካሂድ...








