“ኢትዮጵያ የራሷን ችግር የመፍታት አቅም አላት፣ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይ እጇን ታንሳ” የባዕከር ከተማ ነዋሪዎች

"ኢትዮጵያ የራሷን ችግር የመፍታት አቅም አላት፣ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይ እጇን ታንሳ" የባዕከር ከተማ ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሑመራ ከተማ የተጀመረው የአሸባሪው ሕወሓት ግፍን የማውገዝና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም...

ምክር ቤቱ 26 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ፡፡

ምክር ቤቱ 26 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባው 5 ጉዳዮችን አጀንዳ አድርጎ ተወያይቷል፡፡ ምክር ቤቱ ለፌዴራል...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በቅርቡ ተግባራዊ የሚኾን አዲስ የሥርዓተ ትምህርት ይፋ አድርጓል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በቅርቡ ተግባራዊ የሚኾን አዲስ የሥርዓተ ትምህርት ይፋ አድርጓል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን የሥርዓተ ትምህርት ይፋ ያደረጉት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) ናቸው፡፡ ዶክተር ይልቃል...

ከአራት ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሳተፉ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና...

ከአራት ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሳተፉ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያየ ቦታ የሚገኙ ወጣቶችን የርስ በርስ...

“ከገንዘብ ላይ ገንዘብ ቢደራረብ ንብረት : ከሁሉም በላይ ነው ለሐበሻ ነፃነት”

"ከገንዘብ ላይ ገንዘብ ቢደራረብ ንብረት ከሁሉም በላይ ነው ለሐበሻ ነፃነት" ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) እግሬ መልካም ቦታ አደረሰኝ፣ ዓይኔ መልካም ነገር አሳዬኝ፣ ጆሮዬ መልካም ነገር አሰማኝ፣ አዕምሮዬ ክፉውን አስረስቶ መልካም ነገር አስታወሰኝ። አዳራሹ...