የምሁራን ሚና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሚል የበይነመረብ ምክከር እየተካሄደ ነው፡፡

የምሁራን ሚና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሚል የበይነመረብ ምክከር እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።...

“ዓባይ ለእናት ሀገሩ እርግማን ለጎረቤቶቹ ገጸ በረከት የሚሆንበት ዘመን አብቅቷል” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ

“ዓባይ ለእናት ሀገሩ እርግማን ለጎረቤቶቹ ገጸ በረከት የሚሆንበት ዘመን አብቅቷል” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ገጸ በረከት ለዘላቂ ቀጣናዊ ትብብር” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

“የወባ በሽታ ቅድመ መከላከል እና መቆጣጠር ሥራዎች እየተሠሩ ነው” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት

"የወባ በሽታ ቅድመ መከላከል እና መቆጣጠር ሥራዎች እየተሠሩ ነው" የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው ከመላ ሀገሪቱ መልከዓ ምድር 75 በመቶ የሚኾነው ለወባ በሽታ...

“የጥበብ ሀገሩ ኢትዮጵያ፤ የጥበብ አንደበት ግዕዝ ነው” ሊቃውንት

“የጥበብ ሀገሩ ኢትዮጵያ፤ የጥበብ አንደበት ግዕዝ ነው” ሊቃውንት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የግዕዝ ቋንቋን እንደ አንድ የትምህርት አይነት ለማስተማር ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል። በምክክሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና...

ʺየእማዬ እምባ አልታበሰም፣ የልቧ ስብራት አልታደሰምʺ

ʺየእማዬ እምባ አልታበሰም፣ የልቧ ስብራት አልታደሰምʺ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚወዱትን የአካልን ክፋይ እንደመነጠቅ፣ በግፍ ዘመን እንደመማቀቅ፣ ሬሳ አጠገብ አስቀምጦ እንደመሳቀቅ ምን የከፋ ነገር ይኖር ይኾን? የሞት ጥላው ከባድ ነው። ልብ ይሰብራል፣...