‹‹የምርጫውን ውጤት መቀበል ለቃል መቆም ነው›› ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

‹‹የምርጫውን ውጤት መቀበል ለቃል መቆም ነው›› ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በጎንደር ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ድምጽ ከሰጡ በኋላ ለጋዜጠኞች ሀሳባቸውን የሰጡት ርእሰ...

የአብን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ጋሻው መርሻ ድምፅ ሰጡ።

የአብን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ጋሻው መርሻ ድምፅ ሰጡ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእስቴ 1 ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ 1 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ጋሻው መርሻ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ እስካሁን ባየሁት የምርጫው ሂደት...

‹‹ችግኝ እየተከልን ዴሞክራሲንም እንተክላለን›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

‹‹ችግኝ እየተከልን ዴሞክራሲንም እንተክላለን›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ድምጽ ለመስጠት በአጋሮ-በሻሻ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በብዙ መልኩ የሚያስደምም ነው ብለዋል፡፡ ለምርጫው ከ2 ሺህ 70...

በምርጫ ሂደቱ ሕገ ወጥ ተግባራት የሚፈጽሙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡

በምርጫ ሂደቱ ሕገ ወጥ ተግባራት የሚፈጽሙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም 6ኛው ሀገራዊ እና ከልላዊ ምርጫ ዛሬ ከንጋቱ 12፡00 ጀምሮ በሀገሪቱ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጅ በአንድ አንድ ቦታዎች ሕገወጥ...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጣሂር ሙሐመድ የምርጫ ካርድ ባወጡበት በጎንደር ዙሪያ ምርጫ...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጣሂር ሙሐመድ የምርጫ ካርድ ባወጡበት በጎንደር ዙሪያ ምርጫ ክልል 4 በእንፍራንዝ ከተማ ቀጠና 5 ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ግንኙነት...