ለሀገር ልማትና አንድነት ይጠቅማል ለሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ድምጻቸውን በነጻነት መስጠታቸውን በቻግኒ ምርጫ ክልል የስጋዲ...

ለሀገር ልማትና አንድነት ይጠቅማል ለሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ድምጻቸውን በነጻነት መስጠታቸውን በቻግኒ ምርጫ ክልል የስጋዲ ምርጫ ጣቢያ ላይ ድምጽ የሰጡ አርሶ አደሮች ተናገሩ። ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በቻግኒ ምርጫ ክልል ከተቋቋሙት 72 ምርጫ ጣቢያዎች...

በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ የመሞከሩ አካላት ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደባቸው።

በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ የመሞከሩ አካላት ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደባቸው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የአዳማ...

“ሰላማዊ ሆኖ መጥቶ ሕዝቡ በሰላም ወደ ቤቱ ሲመለስ ደስ ይለናል” ምክትል ኮማንደር ጥላሁን ካሳ...

"ሰላማዊ ሆኖ መጥቶ ሕዝቡ በሰላም ወደ ቤቱ ሲመለስ ደስ ይለናል" ምክትል ኮማንደር ጥላሁን ካሳ "የምትጠባ ህጻን ከቤት ትቸ ነው ውጭ ያደርኩት" ዋና ኢንስፔክተር ሻሼ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ደምቢያ ቆላድባ ከተማ በጸጥታ...

በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫዉ በሰላም እየተከናወነ መኾኑን የመንዝ ማማ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫዉ በሰላም እየተከናወነ መኾኑን የመንዝ ማማ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ወረዳ የምርጫ ክልል በሚገኙ 67 የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫዉ ያለምንም...

ʺሀገራቸውን ሲመርጡ አጋዣቸውን ተሰጡ”

ʺሀገራቸውን ሲመርጡ አጋዣቸውን ተሰጡ" ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ልብ መልካም ነገር ያስባል፣ መልካም አንደበት መልካም ነገር ይናገራል፣ መልካም እጅ መልካም ነገር ይሠራል፣ መልካም ጆሮ መልካም ነገር ይሰማል፣ መልካም ዓይን መልካም ነገር ያያል፣...