“የምርጫው ውጤት በቦርዱ እስከሚገለፅ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መግለጫ ከመስጠት ሊታቀቡ ይገባል” የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...
"የምርጫው ውጤት በቦርዱ እስከሚገለፅ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መግለጫ ከመስጠት ሊታቀቡ ይገባል" የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ድምፅ የመስጠት ሂደት እና ቆጠራ ተጠናቅቆ ውጤቱ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከሚገለፅ ድረስ ተፎካካሪ ፓርቲዎች...
በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ የድምጽ አሰጣጡ እንደቀጠለ ነው፡፡
በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ የድምጽ አሰጣጡ እንደቀጠለ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡ ከመምረጥ ባለፈም አረንጓዴ አሻራቸውን ሲያሳርፉ ውለዋል።
በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ በዚህ ሰዓት ለመምረጥ ሰልፍ ይዘው...
የምርጫ ሰዓት መራዘሙ ላልመረጡ ሰዎች ዕድል እንደሚሰጥ መራጮች ተናገሩ፡፡
የምርጫ ሰዓት መራዘሙ ላልመረጡ ሰዎች ዕድል እንደሚሰጥ መራጮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 24 ወረዳ 9 የምርጫ ጣቢያ 1እና2 እስከ ምሽት 3 ሰዓት ምርጫ...
የባሕር ዳር ምርጫ ክልል የድምጽ መስጠት ሂደት ችግር አለማጋጠሙን የምርጫ ክልሉ አስተባባሪ ተናገሩ፡፡
የባሕር ዳር ምርጫ ክልል የድምጽ መስጠት ሂደት ችግር አለማጋጠሙን የምርጫ ክልሉ አስተባባሪ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ምርጫ ክልል ድምጽ መስጠት ሂደት ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በስኬት እየተካሄደ መሆኑን...
“ምርጫው በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ ነው” ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡
“ምርጫው በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ ነው” ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለው ጠቅላላ ምርጫ በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ...