በሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡

በሞላሌ ምርጫ ክልል የሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ አድርገዋል፡፡ መራጩ ሕዝብም ይፋ የተደረገውን የድምጽ ውጤት እየተመለከተ ነው፡፡ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ እንደኾኑም አሚኮ ያነጋገራቸው መራጮች ገልጸዋል፡፡ በኤልያስ ፈጠነ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ...

‹‹ምርጫው ሰላማዊነቱን ጠብቆ ተጠናቅቋል›› የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ

‹‹ምርጫው ሰላማዊነቱን ጠብቆ ተጠናቅቋል›› የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሲካሄድ ውሏል፡፡ የምርጫ ሂደቱን በተመለከተ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የከፋ ችግር ከሌለ...

“በዚህ ታሪካዊ ቀን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

"በዚህ ታሪካዊ ቀን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ሀገራዊ ምርጫውን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። የምርጫው ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አለን! የዛሬው ቀን ለመላው ኢትዮጵያን ታላቅ ቀን ነው። ለዘመናት ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን...

በአማራ ክልል በተካሄደው 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ጥቃቅን ችግሮች ከመከሰታቸው ውጭ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ...

በአማራ ክልል በተካሄደው 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ጥቃቅን ችግሮች ከመከሰታቸው ውጭ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ እያካሄደች ትገኛለች። ይህ...

“ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል” መራጮች

"ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት ማራዘሙ ድምፃችንን ዋጋ እንዲኖረው አድርጎታል" መራጮች ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ማለዳ ላይ የጀመረው የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ቀን ሙሉ ሲካሄድ ውሎ አሁንም በመካነ ሰላም ከተማ እንደቀጠለ ነው። "ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሰዓት...