“በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ላይ የተፈጸመዉን ጥቃት በንጹሐን ላይ እንደተፈጸመ አድርጎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም” የኢፌዴሪ...
"በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ላይ የተፈጸመዉን ጥቃት በንጹሐን ላይ እንደተፈጸመ አድርጎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም" የኢፌዴሪ
መከላከያ ሠራዊት
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ
በሰጡት መግለጫ በትግራይ ክልል ከመቀሌ 25...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ አሜሪካን ጨምሮ ዓለም አቀፍ አካላት ለአፍሪካ ሕብረት ሚና ቅድሚያ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ አሜሪካን ጨምሮ ዓለም አቀፍ አካላት ለአፍሪካ ሕብረት ሚና ቅድሚያ እንዲሰጡ
የአሜሪካ “ብላክ ኮከስ” አባላት ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ አባላት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን
በተመለከተ...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አጸደቀች፡፡
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አጸደቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እ.ኤ.አ በ2016 የአፍሪካ ሕብረት 26ኛ መደበኛ ጉባዔ ካከናወናቸው ተግባራት አንዱ
አረጋውያንን በተመለከተ "በአፍሪካ ሕዝቦች እና ሰዎች መብቶች ቻርተር" የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮል ማጽደቅ ነው፤ ይህም
ፕሮቶኮል እ.ኤ.አ...
“በችግር ውስጥ ሆነን ያደረግነው ሰላማዊ ምርጫ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን...
"በችግር ውስጥ ሆነን ያደረግነው ሰላማዊ ምርጫ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው" የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ምርጫው በሰላም በመጠናቀቁና ሕዝቡ ላደረገው አስተዋጽዖ ምስጋና አቅርቧል።
የዞኑ ዋና...
“በምርጫው ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ ተችሏል” ብልጽግና ፓርቲ
"በምርጫው ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ ተችሏል" ብልጽግና ፓርቲ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ ማሸነፏን የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ።
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል።
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊና...







