ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሥራ እድል ፈጠራን ማበረታታትና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ተፈራረመ።...

በደቡብ ጎንደር ዞን ከ241 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሠራ እንደሚገኝ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ከ241 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ፣ ፎገራና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች ክረምት በገባ ቁጥር ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋ...

ቺርቤዋ ሴኒ 15/10/2013 ም.አ(አሚኮ)

ቺርቤዋ ሴኒ 15/10/2013 ም.አ(አሚኮ) Download

በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡

በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ እንደሚያከናውን አስታወቀ፡፡ በችግኝ ተከላ መርኃግብር ዙሪያ በኤምባሲው የሚሲዮኑ ምክትል...

“በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለመመለስ እየተሠራ ነው” የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር

"በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለመመለስ እየተሠራ ነው" የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት...