ባሕር ዳር ለምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ እንግዶቿን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኗን ከተማ አስተዳደሩ...

ባሕር ዳር ለምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ እንግዶቿን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኗን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የ2021 የምሥራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር በባሕር ዳር ይካሄዳል፡፡ ከ23 ዓመት በታች...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ ምርጫው ለሀገር ሰላምና...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ ምርጫው ለሀገር ሰላምና ደኅንነት እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በጋራ በሰጡት መግለጫ በ6ኛው ሀገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ...

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሕወሓት የሽብር ቡድን አባላት ሕንጻዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘዉ እንዲተዳደሩ ወሰነ።

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሕወሓት የሽብር ቡድን አባላት ሕንጻዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘዉ እንዲተዳደሩ ወሰነ። ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተለያዩ የመዝገብ ቁጥሮች (በመ/ቁ 007198፣...

“የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው” የተፈናቃዮች...

“የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው” የተፈናቃዮች አስመላሽ ግብረ ኀይል ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የቆዩ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ...

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ሕብረት እየተደረገ ያለውን ድርድር ሱዳን እና ግብጽ እንዲያከብሩ የጸጥታው ምክር...

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ሕብረት እየተደረገ ያለውን ድርድር ሱዳን እና ግብጽ እንዲያከብሩ የጸጥታው ምክር ቤትን ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ሕብረት እየተደረገ ያለውን ድርድር ሱዳን እና ግብጽ...