የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል ስያሜውን በይፋ ዛሬ ይቀይራል።
የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል ስያሜውን በይፋ ዛሬ ይቀይራል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ ይባል የነበረውን ተቋም ስያሜ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል እንዲሰየም...
በትግራይ ክልል የአሸባሪው ሕወሓት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ...
በትግራይ ክልል የአሸባሪው ሕወሓት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ ስፔናዊት ላይ ጥቃት ተፈጸመ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለፀው አቢ አዲ በተባለ ስፍራ ድንበር የለሽ የሐኪሞች...
ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች።
ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝን በመጠቀም የኀይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት ዕቅድ
ማዘጋጀቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ...
ኢትዮጵያ የድንቅነሽ ቅጂ በዩኔስኮ ጽሕፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ አበረከተች።
ኢትዮጵያ የድንቅነሽ ቅጂ በዩኔስኮ ጽሕፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ አበረከተች።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅጂ በዩኔስኮ ጽሕፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ
ማበርከቷን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ አስታውቀዋል፡፡
በድርጅቱ ጽሕፈት ቤት...
በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና በእገታ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የባሕር ዳር...
በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና በእገታ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር
ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና በእገታ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር
ሥር ማዋሉን...







