የአፍሪካውያን በጋራ መሥራት ለአህጉሩ ቀጣይ ልማትና እድገት ወሳኝ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ።
የአፍሪካውያን በጋራ መሥራት ለአህጉሩ ቀጣይ ልማትና እድገት ወሳኝ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ተግባራዊ...
በጅግጅጋ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእርዳታ ስንዴ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ መያዙን የገቢዎች...
በጅግጅጋ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእርዳታ ስንዴ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 18/2013 ዓ.ም ድረስ ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ...
ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማሻሻያዋ እያደረገች ያለችዉ አንዱ ለዉጥ የሀገር በቀል ምርቶችን በግብዓትነት መጠቀም እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማሻሻያዋ እያደረገች ያለችዉ አንዱ ለዉጥ የሀገር በቀል ምርቶችን በግብዓትነት መጠቀም እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከምግብ ዘይት አምራቾች ጋር ምክክር እያካሄደ ነዉ። የግብዓት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ከፌዴራል፣ከክልል...
ባለፉት ወራት ከሰምንት ሀገራት 25 ሺህ 472 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት...
ባለፉት ወራት ከሰምንት ሀገራት 25 ሺህ 472 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከውጭ ሀገራት ወደ ሀገር ተመላሽ የሆኑ ዜጎችን ጉዳይ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በዋናነት ደግሞ...
ከአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ።
ከአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ ደብረብርሃን ተማሪዎች በጎ አድራጎት ኅብረት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...