በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለማስወጣት እየተሠራ ነው።

በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለማስወጣት እየተሠራ ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 24 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለማስወጣት እየተሠራ መሆኑን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የሚኒስቴሩ የሕዝብ...

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሰኔ 24 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ...

ወይዘሮ ኢትዮጵያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ 2 ሺህ ዶላር ለገሱ፡፡

ወይዘሮ ኢትዮጵያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ 2 ሺህ ዶላር ለገሱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ መሪላንድ ያደረጉት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይዘሮ ኢትዮጵያ አልፍሬድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ኩራት እንደሚሠማቸው በተደጋጋሚ...

የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ለአንበጣ መንጋ መከላከል ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡

የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ለአንበጣ መንጋ መከላከል ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጋዛጊብላ ወረዳ በሚገኙ ስምንት ቀበሌዎች የአንበጣ መንጋ መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡ በመምሪያው የሰብል...

በተያዘው ክረምት ከ14 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ የፍራፍሬ ችግኝ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየሠራ መሆኑን...

በተያዘው ክረምት ከ14 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ የፍራፍሬ ችግኝ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መለሰ አስፋው በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ...