የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር ገጻቸው የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ "በሰብዓዊነታቸው...

“በደግነታቸውና ወደር በሌለው አዛኝነታቸው የሚታወቁት የአበበች ጎበናን ዜና ረፍት በከፍተኛ ሐዘን ነው የስማሁት” ፕሬዝዳንት...

"በደግነታቸውና ወደር በሌለው አዛኝነታቸው የሚታወቁት የአበበች ጎበናን ዜና ረፍት በከፍተኛ ሐዘን ነው የስማሁት" ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ "በደግነታቸውና ወደር በሌለው አዛኝነታቸው...

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ሳያቋርጡ እያከናወኑ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት...

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ሳያቋርጡ እያከናወኑ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በማኅበራዊ የትስስር ገጹ እንዳመላከተው በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ...

የአካባቢያቸዉን ሰላም ለማስጠበቅ ሲሉ ሕይወታቸውን ላጡ የፓሊስ፣ የሚሊሻ እና የልዩ ኀይል ቤተሰቦች የገንዘብ ድጋፍ...

የአካባቢያቸዉን ሰላም ለማስጠበቅ ሲሉ ሕይወታቸውን ላጡ የፓሊስ፣ የሚሊሻ እና የልዩ ኀይል ቤተሰቦች የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን የዋግ ልማት ማኀበር አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአበርገሌ እና በፃግብጂ ወረዳ አከባቢያቸውን ለመጠበቅ ሲሉ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች...

“የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን ህልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

"የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን ህልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ በማኅበራዊ...