“ኢትዮጵያ ላይ ግልጽ አደጋ እስካልመጣ ድረስ ከማንም ጋር ውጊያ አንፈልግም፤ በሰላም፣ በትብብር መልማትና ማደግ...
"ኢትዮጵያ ላይ ግልጽ አደጋ እስካልመጣ ድረስ ከማንም ጋር ውጊያ አንፈልግም፤ በሰላም፣ በትብብር መልማትና ማደግ እንፈልጋለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
‹‹ክብራችን ለማስመለስ አንድም መሬት ጦም ማደር የለበትም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
‹‹ክብራችን ለማስመለስ አንድም መሬት ጦም ማደር የለበትም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤት አባላትም...
የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር (ፖርታል) በቅርቡ ሥራ እንደሚጀመር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር (ፖርታል) በቅርቡ ሥራ እንደሚጀመር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የከተሞች መረጃ አስተዳደር (ፖርታል) ከተሞች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ፣ የሚሠሩትን ሥራ ሕዝብ እንዲያውቅላቸው፣ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲተዋወቅ፣ ከውጭ የሚመጡ...
“ኢትዮጵያ ዓባይን አልምታ ምጣኔ ሀብቷን ማሳደግ እና ዜጎቿን መመገብ ነው ዓላማዋ”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
“ኢትዮጵያ ዓባይን አልምታ ምጣኔ ሀብቷን ማሳደግ እና ዜጎቿን መመገብ ነው ዓላማዋ”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት 4ኛ ልዩ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት...
የውጪ ኢንቨስትመንትን 20 በመቶ ማሳደግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
የውጪ ኢንቨስትመንትን 20 በመቶ ማሳደግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንዳሉት የውጪ ኢንቨስትመንትን 20 በመቶ ማሳደግ ተችሏል፡፡ 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር...