በሲውዘርላንድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ግዢ እየተፈጸመ ነው።

በሲውዘርላንድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ግዢ እየተፈጸመ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መቀመጫውን ሲውዘርላንድ ያደረገው "እኔም ለወገኔ" ማኅበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በከፍተኛ ገንዘብ የቦንድ ግዢ እየተፈጸመ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡ ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን እና...

ለምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ ውድድር በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡

ለምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ ውድድር በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 10/2013 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ለሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ ውድድር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን...

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የአማራን ሕዝብ ህልውና ለማስጠበቅ ከሚሠሩ የፖለቲካ ኀይሎች ጋር ሁሉ በጋራ ለመሥራት...

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የአማራን ሕዝብ ህልውና ለማስጠበቅ ከሚሠሩ የፖለቲካ ኀይሎች ጋር ሁሉ በጋራ ለመሥራት መዘጋጀቱን አዴኃን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴኃን) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫው...

ከቅድመ ነገራ ጳጉሜን 4 እስከ ጥቅምት 24 የአሸባሪው ትህነግ ሴራ፡፡

ከቅድመ ነገራ ጳጉሜን 4 እስከ ጥቅምት 24 የአሸባሪው ትህነግ ሴራ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት በሕግ ማስከበር ዘመቻ ውስጥ ቆይታለች፡፡ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ያሳለፍነው የግፍ ዘመን ይብቃ ብለው...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደገፈው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመብሰያን ጊዜን ከ6 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደገፈው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመብሰያን ጊዜን ከ6 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት የሚያወርድ ማብሰያ እያመረተ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አሕመዲን መሃመድ (ዶ.ር)፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ...