በ2013/ 14 መኸር ዘመን 375 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በ2013/ 14 መኸር ዘመን 375 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ግብዓቶች የማሰራጨት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር ጀኔራል...

የተለያዩ የአማራ ክልል የመንግሥት ተቋማት የሥራኃላፊዎችና ሠራተኞች በአማራ ሕዝብ ላይ ለሚቃጠው ጥቃት መልስ ለመስጠት...

የተለያዩ የአማራ ክልል የመንግሥት ተቋማት የሥራኃላፊዎችና ሠራተኞች በአማራ ሕዝብ ላይ ለሚቃጠው ጥቃት መልስ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ። የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞቹ ለህልውና የሕግ ማስከበር ዘመቻው የወር ደሞዛቸውንም ሰጥተዋል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የመከሩት...

“የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል” ዶክተር...

"የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል" ዶክተር አረጋዊ በርሔ ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ...

“ኢትዮጵያ በአየር ንብር ለውጥ የኀብረተሰቡን የመቋቋም አቅም ለማሻሻል እርምጃዎችን እየወሰደች ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

"ኢትዮጵያ በአየር ንብር ለውጥ የኀብረተሰቡን የመቋቋም አቅም ለማሻሻል እርምጃዎችን እየወሰደች ነው" ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአየር ንብረት ለውጥ ከየትኛውም ሀገራት በበለጠ የሚጎዳው ታዳጊ ሀገሮችን በመሆኑ የዘመኑ ዋነኛ ተግዳሮት ሆኗል ሲሉ...

“የሕዳሴው ግድብ በቀጣናው የጋራ ብልጽግናን ለማምጣት ያስችላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር)

"የሕዳሴው ግድብ በቀጣናው የጋራ ብልጽግናን ለማምጣት ያስችላል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ሙሌት ምክንያት በሱዳንና በግብጽ ሕዝቦች ላይ የሚደርስ ምንም ዓይነት ጉዳት እንደሌለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...