በሕዝብ በተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን የአሠራር ክፍተቶች ከወዲሁ ማስተካከል እንደሚገባ ተገለጸ።
በሕዝብ በተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን የአሠራር ክፍተቶች ከወዲሁ ማስተካከል እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን የአሠራር ክፍተቶች ከወዲሁ በመሙላት ለቀጣዩ ፓርላማ ምቹ ሁኔታን መፍጠር እንደሚገባ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ...
የህዳሴ ግድቡ ሠራተኞች ድርድሩ በአፍሪካ ሕብረት እንዲታይ የጸጥታው ምክር ቤት የወሰደው አቋም ተጨማሪ ብርታት...
የህዳሴ ግድቡ ሠራተኞች ድርድሩ በአፍሪካ ሕብረት እንዲታይ የጸጥታው ምክር ቤት የወሰደው አቋም ተጨማሪ ብርታት እንደሚሆናቸው ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ)
“የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ የግብጽና...
“የሕዳሴ ግድቡ የጥቁር ሕዝቦች ሁለተኛው የነጻነት ፋና ነው፤ አባይ ኀይል ማመንጫ ብቻ አይደለም ሙሉ...
"የሕዳሴ ግድቡ የጥቁር ሕዝቦች ሁለተኛው የነጻነት ፋና ነው፤ ዓባይ ኀይል ማመንጫ ብቻ አይደለም ሙሉ ነጻነትን ያጎናጽፈናል" ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክረዋል። በየካ...
“የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍታ በዓለም አደባባይ ጎልቶ የወጣበት ነው” ብልጽግና ፓርቲ
"የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍታ በዓለም አደባባይ ጎልቶ የወጣበት ነው" ብልጽግና ፓርቲ
ሐምሌ 3/20013 ዓ.ም የተገለጸውን የምርጫ ውጤት አስመልክቶ ብልጽግና ፓርቲ መልዕክት አስተላልፏል። የፓርቲው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተካሄደው ሀገራዊ...
“ለመረጣችኹኝም ላልመረጣችኹኝም ኢትዮጵያውያን ብቁ የሕዝብ ወኪል እና እንደራሴ ለመሆን እጥራለሁ” ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል...
"ለመረጣችኹኝም ላልመረጣችኹኝም ኢትዮጵያውያን ብቁ የሕዝብ ወኪል እና እንደራሴ ለመሆን እጥራለሁ" ሙሐዘ ጥበባት
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የምርጫውን ውጤት ከሰሙ በኋላ ያስተላለፉት መልዕክት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያዊነት በርቱዓዊነት" ተመረጠ። በርቱዓዊነት መርሕ፥ ፉክክሩ ሲያበቃ
ትብብሩ ይጀምራል።
በ6ኛው ዙር...








