የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትህነግ አሸባሪ ቡድንን ለመመከት መላው ሕዝብ ያልተቆጠበ ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲያደርግ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትህነግ አሸባሪ ቡድንን ለመመከት መላው ሕዝብ ያልተቆጠበ ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲያደርግ
ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሰጠው የአቋም
መግለጫ እንዳለው ፤ አሸባሪ ቡድኑ...
በእርዳታ ስም ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ የሚገቡ አካላትን መንግሥት እንደማይታገስ የውጭ...
በእርዳታ ስም ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ የሚገቡ አካላትን መንግሥት እንደማይታገስ የውጭ ጉዳይ
ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በዓለም የጦር ወንጀል የሚያስጠይቀውን ህፃናትን ለውትድርና
የማስገደድ ተግባር ዓለም አቀፍ ተቋማት በአወንታ...
አሸባሪው ትህነግ ጊዜ ከተሰጠው የቀጣናው ስጋት እንደሚሆን አሚኮ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት...
አሸባሪው ትህነግ ጊዜ ከተሰጠው የቀጣናው ስጋት እንደሚሆን አሚኮ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት
መምህር ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ የደቀነውን የሕልውና አደጋ ለመመከት
ገንዘብ ያለው በገንዘቡ፣ ጉልበት ያለው በጉልበቱ፣...
“የትህነግ ርዝራዦች ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስ በቁጭት ተነሳስተናል” አቶ ደስታ ሌዳሞ
"የትህነግ ርዝራዦች ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስ በቁጭት ተነሳስተናል" አቶ ደስታ ሌዳሞ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ርዝራዦችና ደጋፊዎች በተለያየ መንገድ ኢትዮጵያን ለማዋረድና ሰላሟን ለማናጋት የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስና ለመመከት ተነሳስተናል ሲሉ የሲዳማ...
“በህልውና ዘመቻው በግንባር ጠላታችንን ከመፋለም ባለፈ ድህነትን ለማሸነፍም ችግኝ መትከል ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ...
“በህልውና ዘመቻው በግንባር ጠላታችንን ከመፋለም ባለፈ ድህነትን ለማሸነፍም ችግኝ መትከል ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ነዋሪዎች፣ የመንግሥትና...








