“አሸባሪው ህወሓት በሚፈጥረው ግጭት ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገባው ከአማራ ክልል ጋር ብቻ ሳይሆን ከመላው...
"አሸባሪው ህወሓት በሚፈጥረው ግጭት ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገባው ከአማራ ክልል ጋር ብቻ ሳይሆን ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እንደሆነ የኦሮሚያ ወጣት ማኅበር ፕሬዚዳንት ወጣት ከድር እንዳልካቸው አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር...
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ መግለጫ
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ መግለጫ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ክልል ሕዝብና መንግሥት ኢትዮጵያን በመገንባት ዉስጥ የሚመጥነዉን አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የሀገርና የሕዝብ ሉዓላዊነትና ነጻነትን ለማስከበር በሚከፈለዉ መስዋእትነት ላይ ራሱን ቆጥቦ አያውቅም፡፡...
“በዞኑ ከሕዝብ ጋር እየኖረ ለአሸባሪው ቡድን የሚያገለግል አካል ካለ የማያዳግም ርምጃ ይወሰድበታል” የወልቃይት ጠገዴ...
"በዞኑ ከሕዝብ ጋር እየኖረ ለአሸባሪው ቡድን የሚያገለግል አካል ካለ የማያዳግም ርምጃ ይወሰድበታል" የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሑመራ ከተማ ዝክረ ሐምሌ 5...
‹‹ለሕልውና ዘመቻ ከወር ደመወዝ በተጨማሪ ደም እንሰጣለን›› የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች
‹‹ለሕልውና ዘመቻ ከወር ደመወዝ በተጨማሪ ደም እንሰጣለን›› የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻ በሙያቸው ከሚያደርጉት አበርክቶና የወር ደመወዝ ድጋፍ ባለፈ ደም እየለገሱ ነው፡፡
ደም ከለገሱ...
የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው በአማራ ሕዝብ ላይ የተደቀነውን የህልውና ስጋት ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የደባርቅ ከተማ...
የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው በአማራ ሕዝብ ላይ የተደቀነውን የህልውና ስጋት ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የደባርቅ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የትግራይ አርሶአደሮች የእርሻ ሥራቸውን እንዲያከናወኑ እና ሕዝቡም የጥሞና ጊዜ እንዲያገኝ በማሰብ...








